1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት

Tamirat Geletaዓርብ፣ ሚያዝያ 25 2016

https://p.dw.com/p/4fUa5

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ስነስርዓት የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ  ስቅለት ዛሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በድምቀት ታስቦ ዋለ፡፡

የመኖሪያ ቤት እጥረት እና የቤት ክራይ ውድነትን ለመቀነስ ያስችላል የተባለ አዋጅ ፀደቀ  

የዋና ኦዲተር ሪፖርት እና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምላሽ

ብሪታንያ የመጀመርያዉን ፈቃደኛ ስደተኛ ወደ ሩዋንዳ ላከች 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።